Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ፦ የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry, Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን በ “Placement’ የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ

ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/89e30e8d-0905-405c-8056-0f10ff8b3b49/open Lot Information

Ethiopian Archives and Library Service፡ Procurement of Uniforms

Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7ec16306-8d81-4c72-84ed-c74d612f2134/open Lot Information

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ እንዲሁም በቆሎ፣ ጤፍ እና ሩዝ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሎ ሽያጭ፣

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jun 15, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት

በሰሜን ወሎ ዞን የጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት፣ የስፖርት ማቴሪል እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን የጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ /ሪቬልቪግ ፈንድ በጀት፣ በስፖርት ምክር

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jun 15, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ደሴ አንጀት እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሀ/ማሪያም አላምረው 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ

የአብክመ ገቢዎች ቢሮ Advanced CI/CD Technical Training for IT Experts አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በeTAS በጀት Advanced CI/CD Technical Training for

የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተኝቶ ህክምና ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል የበሰለ ምግብ አቅርቦት በሆቴሎችና ካፍቴሪያ ዘርፍ ፈቃድ ላላቸው ግለሰቦች ማስቀረብ እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ማሰራት እና ለምግብ ተጫራቾች ደግሞ የሆስፒታሉን ካፍቴሪያ ብቻ ማከራየት እና ማስቀረብ ይፈልጋል