Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ ግ/ጨ//009/2018 ዓ.ም. ሎት 1- ለግቢ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ዕፅዋት አትክልቶች እና ተዛማች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የታደሰ የኦዲት

የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/ በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80287e8a-9f81-4120-b05e-a3af9a8bac66/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0117-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመማር

የዲላ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር የትምህርት መረጃ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/995fa0e4-092d-4ad1-b2c7-4d8f9fccecb7/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0078-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ሎት-72

Bonga University፡ Procurement of Plastic File Holder

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ በጀት የተለያዩ የጅኦሎጂ የማዕድን የመስክ ጥናት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-006/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ በጀት  የተለያዩ የጅኦሎጂ

በደቡብ ወሎ ዞን በጊምባ ከተማ አስተዳደር የጭሮ ከተማ ንኡስ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን በጊምባ ከተማ አስተዳደር የጭሮ ከተማ ንኡስ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት

በጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት የእህል አቅርቦት፣ የወጥ ማጣፈጫ፣ የማገዶ እንጨት እና አትክልት ለ6ወር የሚቆይ ተቋሙ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን ጽ/ቤቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ከ2018 የመደበኛ በጀት ለግብርና ጽ/ቤት የመስኖ ፕሮጀክት ካናል ጥገና ስራ፣ ለውሃ ጽ/ቤት የዉሃ ፓምፕ እንዲሁም ለእ/አ/ህ/ል ጽ/ቤት የ3 ወር ኮኮክ ዝርያ ዶሮዎች እና የተመጣጠነ የቄብ ዶሮዎች መኖ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአብክመ ጤና ቢሮ የዳንግላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችንና ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል

በአብክመ ጤና ቢሮ የዳንግላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችንና ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፎ/ወ ግብርና ጽ/ቤት በወረዳችን ቲዋ-ዛቀና እና

የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አማካኝነት ለውኃ ልማት ጽ/ቤት፣ ለእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ፣ ለግብርና መምሪያ የመስኖ ካናል ግንባታ ማስገንባት እና የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሆፕ ኦፍ ቱሞሮ በኢፌዲሪ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ፈቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅታችን የ2025 እ.ኤ.አ. የበጀት ዓመት የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት በክልሉ ከሚገኙ መስኖ ፕሮጀክቶች ውስጥ ሁለት አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክቶችን የጥናትና ዲዛይን ሥራ ለማሠራት በዘርፉ ልምድ ያላቸውን አማካሪ /ፍሪላንሰር/ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል