Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ፦ የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry, Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን በ “Placement’ የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ
ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮንጎ ሠፈር እና አካባቢው የልማት ማሕበር ከመስከረም ወር 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. እና የ2016 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የኮንጎ ሠፈር እና አካባቢው የልማት ማሕበር መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን ከመስከረም ወር 2015 ዓ.ም. እስከ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት ለድሃ ድሃ አረጋዊያን ቤት ለመስራት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ቆርቆሮና ሚስማር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት ለድሃ ድሃ
የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት እና የፅዳት እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የግንባታ እቃዎች፣የመኪናዎች፣የማሽነሪዎች ጎማ እና የሞተር ሳይክሎች ጎማ፣ሞተር ሳይክሎች፣የቢሮ ዕቃዎች(Furniture) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ከሥራው ጋር በቀጥታ
በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስና ስፌት፣ቋሚ ዕቃዎች፣የቢሮ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣የሕትመት ስራዎች፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣የቢሮ መስተንግዶ፣የመኪና ኪራይ፣የኮምፒተር፣ የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ጥገናዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አ/ከ/ክ/ከ/ወ/5/ፋ/ጽ/001/17 በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ
የኩርፋጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች( ፈርኒቸሮች)፣የደንብ ልብሶች የወንድና የሴት ጫማዎች የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ ጨረታ ማሰታወቂያ የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡ ለቢሮ አገልግሎት
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውል የስንዴ ዱቄት፣የስጋ በሬ፣የምግብ ጥራጥሬ ዕቃዎች፣አትክልቶች፤ቅመማቅመሞች፣የማገዶ እንጨት፣የፅዳት እና የፅህፈት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኦፖኮ/01/2017 የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውል የስንዴ ዱቄት፣የስጋ በሬ፣የምግብ ጥራጥሬ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ጽሕፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ እቃዎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና የመኪና ጥገና አገልግሎት /ጉልበት ዋጋ/ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Tractor Pulled 2-row Automatic Billet Cane Planter
INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. FP/OT/14/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible