Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ

ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) ማስታወቂያ ጨረታና ጥሪ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ኪሩቤል ወንድወሰን እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌታቸው አለማየሁ መካከል ስላለው

አራይዝ ግሎባል ዓለም ዓቀፍ ለትርፍ ያልተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. 2025 የሂሳብ ዓመት (January 1/2025 to December 31/2025) በ3 ፋይል አቃፊ ያለ የሂሳብ ሰነድ ለማስመርመር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

CIFA Ethiopia is Hereby Inviting Interested Bidders to Submit Bids for Supply of ESNFI Kits

The Reporter(Jan 03, 2026) INVITATION TO BID FOR THE SUPPLY OF ESNFI KITS. CIFA Ethiopia is a vibrant and growing

ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ ድርጅት የሂሳብ ሥራውን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር በደረጃ አንድ ካሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ አንድ ኦዲተር መምረጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታመቂያ ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ ድርጅት የሂሳብ ሥራውን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር በደረጃ አንድ

የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤት ተሽከርካሪዎች የሚውል የጎማ ግዥ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤት ተሽከርካሪዎች የሚውል የጎማ ግዥ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ጽህፈት ቤት ለችግኝ የሚሆን ዘር እና ችግኝ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ወሪ/ግጨ/002/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወላይታ ሪጅን ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት

ቅን ኢትዮጵያ ማህበር እ.ኤ.አ January 1, 2025 to December 31,2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዳችንን በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ ማቅረብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቅን ኢትዮጵያ ማህበር መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.አ January1, 2025