Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ef8c49fe-6107-4e78-8eeb-6f8b091e7fe1/open  Invitation to Bid  Procurement of Lab Equipment Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0014-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of Lab Equipment

Addis Zemen (Feb 18, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ በመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በድጋሚ  ጨረታ የሚወጡ የእቃ /የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት አትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ግዥ፣ የምግብ ቅቤ አቅርቦት ግዥ፣ የታረደ የፈረንጅ ዶሮ እና እንቁላል አቅርቦት ግዥ፣ የዓሣ አቅርቦት ግዥ እና ተባይ ማጥፊያ እና መከላከያ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (Mar 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7e25356f-b32b-4fa0-9522-a2ee8844f99e/open Invitation to Bid “በድጋሚ የወጣ የመኪና ጌጣጌጥ ግዥ ጨረታ ፐ/ሰ/2018” Procurement Reference

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር፡ በድጋሚ የወጣ የመኪና ጌጣጌጥ ግዥ ጨረታ ፐ/ሰ/2018

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ዓ/ም በዚሁ መሰረት ተጫራቾ ማሟላት ያለባችሁ መስፈርቶች በአራዳ ከ/ከተማ ወረዳ

ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን ከጃንዋሪ (January) 1ቀን 2026 ዓ.ም እስከ ዲሴምበር (December) 31/ 2026 ዓ.ም ያለውን ዓመታዊ ሂሳብ ኢዲት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን በወጣቶች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ  መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ዋና ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ዋና ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን

የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም. የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች

የድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2019 በጉለሌ ክ/ከ ት/ት/ጽ/ቤት ድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመደበኛ በጀትና

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWLEBB/GuB-1/2019 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እና ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የምግብና ተያያዥ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 አንቆርጫ ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ ስፌት እና ደንብ ልብስ ግዥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ፣ የህክምና ህትመቶች ግዥ፣ የመድሃኒቶች ግዥ፣ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ እና የቋሚ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል