Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b17b702e-7433-40a0-af95-64b0a64d9bca/open Reference Number: MoR-NCB-G-0128-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor/ncb/g/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

የገቢዎች ሚኒስቴር የህትመት ማስታወቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ሎት001/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ ሎት002/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ /ሎት 003/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።  ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Muslims Relief and Development Association (EMRDA) is Seeking Expressions of Interest from Grade 1 Design Consulting Firms for the Complete Architectural, Structural, and MEP Design of a 2 Basement + Ground + 10 Floors Building.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 11, 2026) የግዥ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ሴ/ህ/ማ/ጉ/ቢሮ (01/001-05/2019) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጎማና ባትሪ፣ የመኪና ጌጣጌጥና አልባሳት እንዲሁም ለመኪና ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ ብ.ግ.ጨ/ዕግ/44/10/2018 1.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጎማና ባትሪ የመኪና ጌጣጌጥና አልባሳት  እንዲሁም

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) in Addis Ababa Wants to Buy a Specific Batch of HP Printers, Genuine Toner Cartridges, and Maintenance Spare Parts.

The Ethiopian Roads Administration is Inviting Qualified Local and International Construction Companies to Submit Bids for the Construction of Two Asphalt Road Projects and the Design and Construction of a Bridge Project.

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር EU/ADAMA/REGION/NCB-003/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ

Amhara Industrial Parks’ Development Corporation is Looking for Qualified Contractors to Handle Two Specific Setup and Renovation Projects for Their Food Testing Laboratories.

Ethiopian Herald (Jun 11, 2026) Invitation for Bid (IFB) (Re-advertisement) Amhara National Regional State Industrial Parks’ Development Corporation Bid No.

የደ/ማ/ከ/አስ/ገን/መምሪያ የመጫን አቅሙ 60 ሰውና በላይ የሆነ የሰርቪስ መኪና ለ1 /አንድ/ አመት ያህል የሚቆይ በኪራይ አገልግሎት ለማግኘት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 11, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ማ/ከ/አስ/ገን/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያቤቶች መንግስት ሠራተኞች የመጫን አቅሙ 60 ሰውና