Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል የግዢው መለያ ቁጥር፡- BOHEA-PPAD NCB Health-insurance Tir-2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ልሕቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሠነድ ቁጥር፡- ልዲቁኮ-11/2018 ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች

የቡልዲጊሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም. ሊገዛቸው ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ አንዱ የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና አነስተኛ የመኪና ተሽከርካሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቡልዲጊሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም ሊገዛቸው ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ አንዱ የሰራተኛ ደንብ ልብስ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ቤዛዊት ስሜነህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሙሉነሽ እጅጉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ የወረዳ 4 ገላን ቁ.1 የመ/መ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለአገልግሎት ላይ የሚውል ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Mar 21, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በተከሳሽ አቶ ህዝቅኤል ማራ (2ሰዎች) መካከል ባለው

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት ቀላል መኪናዎች፣ ያገለገሉ የውሃ ፓምፖች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ያገለገሉ ጀነሬተሮች እና የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረቶች እንዲሁም የሞተር ጀልባ ኢንጂኖችን በሐራጅ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ዘዴ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣ ሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ Polyethylene Terephthalate) Plastic Case (ጥሬ ፕላቲክ)፣ ኮስሞቲክስ እና Fabric Rope በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ዴስክቶፕ፣ ኮምፒውተር እና ፎቶ ማንሻ ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ኤሌክትሮኒክስ

የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች እና ግንባታዎች ለመግዛት እና ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግልጽ ጨረታ  ማስታወቂያ ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረው በአብክመ በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥናን/አስ/ ቡድን