Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በካፒታል ዕቅድ ለማሰራት
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ የተለያዩ ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ /ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፡ የኮድ 4-28703 ኢት ሃርድ ቶፕ ተሸከርካሪ መኪና ፕሮቶኮል ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54034a7f-36bd-44a3-ad40-90afdf454792/open Lot Information
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ: ግብርና ኮሌጅ ምርምር አገልግሎት የሚውል የግንባታ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a9ad0e01-42d8-45d9-a7c0-6c0e134d420d/open Lot Information
Ethiopian Enterprise Development፡ Procurement of Uniforms
Government (May 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0eb5db22-f9dc-432c-afd8-3142977e958c/open Lot Information
የኢትዮጵያ የፕሮስቴትቲክ እና የኦርቶቲክ አገልግሎት ለወተት ላሞች የሚውል የተመጣጠነ መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8c38c6c-76b0-4a82-935c-61edaa6be324/open Lot Information
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ከተዘጉ ድርጅቶች እና ለፈንድ ማጠናከሪያ ድጋፍ ካደረጉ ድርጅቶች ላይ ያገኛቸውን ያገለገሉ ንብረቶች እነሱም ተሸከርካሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የህክምና እቃዎች፣ ጄኔሬተር፣ ሶፋ እና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ከተዘጉ ድርጅቶች እና ለፈንድ ማጠናከሪያ ድጋፍ ካደረጉ ድርጅቶች ላይ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስምንት ተሳፋሪ የሚይዝ 5 የኤልክትሪክ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጫረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተመለከተውን አገልግሎት እና የጽዳት
Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Would Like To Notify Amendment on Bid Submission Deadline
Ethiopian Herald (May 21, 2026) Correction Ethiopian petroleum supply Enterprise (EPSE) was published in the Ethiopian Herald Newspaper on 17
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 21, 2026) ድጋሚ የወጣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 437/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is Inviting Eligible Bidders for Light Duty and Heavy-Duty Car Rental Service.
Ethiopian Herald (May 21, 2026) Invitation to Re-Bid- National Competitive Bid (NCB) Procurement Reference Number: ATA-RE-NCB-S-2026-0006 The Ethiopian Agricultural Transformation