Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ
እናት ባንክ አ.ማ. መጋዘን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የተለያዩ ማሽነሪዎችን በሐራጅ አወዳድሮ በጨረታው አሸናፊ ለሆነው ተጫራች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ መለያ ቁጥር 01/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የተለያዩ ማሽነሪዎችን
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ውሃና ፍሳሽ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/GO01/2019 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ውሃና ፍሳሽ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን፡-
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጎሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 12, 2026) የ2018 ዓ/ም የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጎሮ ሰፈራ ጤና
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ሁለት አውቶሞቢል ዲዛየር መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የገላን ጉራ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ቋሚ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan (Sep 11, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አቃ/ቃ/ክ/ከ/ወ10/ገ/ጉ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ
ለኢትዮጵያ ክሮኒክስ ማዮሎጂነስ ሊኬሚያ ሕሙማን ማኅበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለኢትዮጵያ ክሮኒክስ ማዮሎጂነስ ሊኬሚያ ሕሙማን ማኅበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ
በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 12, 2026) ግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨ.መ.ቁ. KVMHC-01/18 በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ከዚህ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና