Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የኤሌክትሮኒከስ፣ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ፣ ሎት 2 የይ/ዴ/ወ/መንገድ ትራንስፖርት

በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት እና ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ.  ሎት-1 (የፅዳት እቃዎችና ስቴሽነሪ) እንዲሁም  ሎት-2 (የሰራተኞች ደንብ ልብስ) ለመግዛት በድጋሜ ግልፅ ጨረታ በማውጣት ህጋዊና ብቃት ያላቸውን በዘርፉ

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ. የፅዳት እቃዎችና ስቴሽነሪ እንዲሁም የሰራተኞች ደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 002/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ /ከሣሽ ጥሪት ጣውየ  ጠባቃ ደሳለኝ መኮነን እና በከፈተከሣሽ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር መካከል

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ጐጃም ዞን አስተዳደር 411.9 ካሬ ሜትር የከተማ ቦታ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ቤቶች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ፡– 1. ወ/ሮ ድንበሬ አለማየሁ 2. ወ/ሮ አንችነሽ አለማየሁ 3. አቶ ገናናው

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፓሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በባህርዳር፣ ቻግኒ፣ ሀዋሳ፣ ቦንጋ፣ ነቀምት እና አሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤ/ጉ/ክ/መ/ካማሺ ዞን ካማሺ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳዉ ሴክተር መ/ቤቶች ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ባለቀለም ጨርቅ እና ለነጭ ጋዎን የሚሆን ፖሊስተር ቨሰኬሰ 65 ፐርሰት 35 ፐርሰንት ቨሰኬሰ ከሆነ ጥሬ ዕቃ የተዘጋጀ ጨርቅ፣ የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ የሴቶች አጭር ቆዳ ጫማ፣ የወንድ ሸሚዝ እጅጌ ሙሉ፣ የሴቶች ሸሚዝ እጅጌሙሉ ሸሚዝ እና የወንድ እና የሴቶች አጭር ቡትስ ጫማ፣ የወንድ እና የሴቶች ጃንጥላ፣ የእጅ ጓንት፣ ሰሌን ባርኔጣ፣ የስፖርት ቱታ የስፖርት ቲሸርት፣ ቶርሽን ስኒከር ጫማ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃን ሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test of Elevator ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/53/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃን ሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል

ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን እና 2(ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን (Suzuki Motor Cycle) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 5(አስራ አምስት) የተለያዩ ዓይነት

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር PPS/VP-18FBI/10/08/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ገ/መድህን በየነ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ኮኒ ብስራት መካከል ስላለው የፍርድ

የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የህጻናት ማቆያ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለቴ/ከ/ሴ/ህ/ወ/ማ/ጉ/ጽ/ቤት የህጻናት