Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0115/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በሎት 1. የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ በሎት2. የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣
በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣ ለፋርማሲ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ለማሰራት የእጅ ዋጋ እና ማቴሪያልን ጨምሮ ጥቅል ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት1. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2. የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ሎት3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት4.
የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የስፖርት ትጥቅ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸዉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Forestry Development: Procurement of ICT Equipment
Government (Sep 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e546da5f-3a2d-442f-9663-a794cc65a3ec/open Lot Information
Ethiopian Forestry Development: Procurement of Electronics Equipment
Government (Sep 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/12ea51aa-ff33-468a-90d0-ff99cd77f04b/open Lot Information
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 06, 2026) ሶስተኛ ዙር የወጣ የቤት ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ
The Somali Regional State Education Bureau Invites Sealed Bids for the Procurement of Cloud Storage and Hosting Services.
Capital (Sep 06, 2026) Invitation for Bids (IFB) 1.The Somali Regional State Education Bureau invites sealed bid for qualified eligible
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ-10 የልጆች መጫወዎች ሜዳ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ለመንግስት ልማት ድርጅቶች በተዘጋጀው ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 11/29 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ-10 የልጆች መጫወዎች ሜዳ
The Ministry of Agriculture, with Financing from IFAD and the EU, Invites Sealed Bids for the Execution and Completion of the Dali Small Scale Irrigation Project (Diversion) Located in Dawro Zone, Gena District.
Ethiopian Herald (Sep 06, 2026) Invitation for Bids Re: Procurement of Dali SSIP and SWEPRS-BOA-PACT-NCB-W/03/2026 1. The Ministry of Agriculture
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 06, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በወረዳ ሁለት የሚገኘው የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 06, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በወረዳ ሁለት
ህብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 06, 2026) የጨረታ ቁጥር 002/2019 ህብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 10 (አስር) የተለያዩ