Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 28, 2026) INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number Re-Bid AB/IT/11/2025/26. 1. Awash Bank S.C. Invites technically competent and commercially competitive bidders to submit

Awash Bank Invites Bids for the Supply and Implementation of a Web Application & API Protection (WAAP) Solution (Lot-1) and the Renewal of a Darktrace Detect/network License (Lot-2).

Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4147af6b-d6d8-47ca-99fe-7837954d9f8f/open Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-NC-0911-2018-PUR Object of Procurement: ለተማሪዎች ምረቃ አዓል

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: ለተማሪዎች ምረቃ አዓል የቪድዪ እና የካሜራ እንዲሁም ቀጥታ ስርጭት አገልግሎት ግዥ በድጋሜ የወጣ ጨረታ

Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/50c170b1-47e1-4e67-881d-2320de1907b3/open Invitation to Bid “Procurement of Tyre” Procurement Reference No: LK-NCB-G-0167-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Tyre

Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/16c03fcd-ede7-4bb2-847f-d70cfe8e586d/open  Invitation to Bid “Procurement of Transportation and Logistics Service” Procurement Reference No:

Ethiopian Customs Commission Bahirdar Branch Office: “Procurement of Transportation and Logistics Service”

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳ ማሊማ ወረዳ ፍ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ መሳሪያዎችን፣ የንጽህና መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች/ሰፔር ፓርት፣ የተለያዩ የእንሰሳት መድሃኒቶች በመደበኛ በጀት እና በሪቦልቢንግ ፈንድ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Ambo Farmers’ Cooperative Union Invites Eligible Bidders for the Supply, Installation, Commissioning, and Employee Training of a 5 Tons Per Hour Multipurpose Animal Feed Plant Located in Ambo Town, West Shewa Zone, Oromia Region.

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የተለያዩ ማሽነሪዎችን በሐራጅ አወዳድሮ በጨረታው አሸናፊ ለሆነው ተጫራች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ መለያ ቁጥር 01/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የተለያዩ ማሽነሪዎችን

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ውሃና ፍሳሽ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/GO01/2019 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ውሃና ፍሳሽ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን፡-

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጎሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የ2018 ዓ/ም የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጎሮ ሰፈራ ጤና

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ሁለት አውቶሞቢል ዲዛየር መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የገላን ጉራ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ቋሚ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል