Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ በብር ለጨረታ የቀረበ የአንዱ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 21, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/015/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ሲንቄ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡ 1. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ጊዜ 2. ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሁለተኛ ጊዜ 3. የ“Orthopedic እቃዎች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/10c97194-c3bf-4e50-b6ed-d8c7a3c39114/open Reference Number: DBU-NCB-NC-0056-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DBU-AWHSC-NCB-S-0021-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Debre Birhan University:Procurement of Pure Medical Oxygen Filling, Cylinder Rent and Transportation Service (የአንድ ዓመት የማዕቀፍ ግዥ) -Re-bid

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣የተወረሱ እና በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን ንጉሴ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለዉ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

የአብክመ ውሀና ኢነርጅ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዮ ፕሮግራም በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቢሮ መገልገያ እቃዎች /ፈርኒቸር/ እና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የወልድያ ማረሚያ ቤት የምድረ ግቢ፣ የመንገድ፣ የውሃ እና የኤሌክትሪክ ስራዎች እንዲሁም ቀሪ የህንፃ የማጠናቀቂያ ስራዎች ግንባታ አስገንብቶ ለማጠናቀቅ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በከሳሽ ወ/ሮ የሻረግ ሲሳይ እና በተከሳሽ አቶ ሙሉ ግዳፍ መካከል ስላለው የባልና ሚስት

የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለመኖሪያ 14 (አስራ አራት) ቦታዎች፣ ለንግድ ድርጅት 67 (ስልሳ ሰባት)፣ የግብርና ምርት ማከማቻ መጋዘን 5 (አምስት) በመደበኛ ጨረታ እና ለልዩ ጨረታ የሚውል 1 (አንድ) ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ቦታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የአምበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ከዚህ ቀደም በልዩ መመሪያ ለማደያ አገልግሎት ተላልፎ የነበረ መሬት ወደ ልማት ባለመግባቱ ከባለሀብቱ በመንጠቅ ወደ መሬት ባንክ ያስገባውን መሬትና በቦታው ላይ ያረፈውን ንብረት በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በአፈፃጸም መመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት በጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም