Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ:- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 2
ሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሕትመቶች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር
የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በሰንበቴ ከተማ አስተዳደር የሰንበቴ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የጠቅላላ ስፋት 615 ካሬ ሜትር የሆነ አንድ ቦታ ለሆቴል አገልግሎት ብቻ የሚውል በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሽያጭየሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በሰንበቴ ከተማ አስተዳደር የሰንበቴ ከተማና
የምእራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታሪኩ ጋሹ እና በፍ/ባለእዳ አቶ አዝመራው አንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ጐማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b34094ba-4869-47d1-93ba-3092a054e002/open Lot Information
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e9215b3c-72ba-4f4a-9feb-22a06ed74102/open Lot Information
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የቄብ ዶሮዎች መኖ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/57e26698-56c7-47c1-9918-b6687ffb01bd/open Lot Information
በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሥር የሰላ ድንጋይ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሥር የሰላ ድንጋይ ጤና
በደቡብ ጎንደር ዞን የአንዳቤት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት የግንባታ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የአንዳቤት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት የግንባታ እቃዎች
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ 1ኛ ወ/ሮ አበባ በላይ፣ 2ኛ አቶ ሙሉዓለም በላይ፣ 3ኛ አቤልነህ በላይ፣ 4ኛ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ቆላድባ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አማካይነት ከማ/ሰቡ እና ከበጎ አድራጊ ድርጅቶች በተገኘ በጀት ጅ+3 ግንባታ ግራውንዱን ለማሰራት የግንባታ ማቴራል በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ቆላድባ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አማካይነት ከማ/ሰቡ