Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የየካ ክ/ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በተቋሙ ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ጽ/ቤቶች የሚውል አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001_/2019 ዓ.ም የየካ ክ/ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በተቋሙ ውስጥ ለሚገኙ
የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2019 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2019 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና
የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለኛ ዙር በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለገጠር ቀበሌዎች የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን (ፈርኒቸር)፣ አላቂ ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) Gambella Sub-Office Invites Qualified and Registered Suppliers to Submit Quotations for the Supply and Delivery of Generator Spare Parts (RFQ 3458).
Capital (Aug 23, 2026) Tender Notice The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in
Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise (ESLSE) Invites Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Biometric Attendance Machines.
Addis Zemen (Aug 23, 2026) Invitetion to Bidders/የጨረታ ማስታወቂያ TENDER NO: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02614 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Invites Qualified Suppliers to Submit Quotations for the Supply and Delivery of YDOC Data Loggers, Accessories, and Essential Measuring Tools.
Capital (Aug 23, 2026) Tender Notice The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in
(Copy Of) በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ እና የሴፍቲ አልባሳት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/REQ/2025/37360 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
Information Network Security Administration /INSA Procurement of Network Cable CAT 6A RFQ-03/18
Government (Aug 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b0c16b26-1d70-42f0-8342-5e16c7f58a58/open Lot Information
St. Peter Specialized Hospital: Procurement of RDF Medicines
Government (Aug 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cde97a0c-023d-4019-b8c8-795c81104b63/open Lot Information