Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል
የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በካፒታል ዕቅድ ለማሰራት
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Armauer Hansen Research Institute: Procurement of Stationery Materials
Government(Dec 11, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/820a0b72-dff3-4c64-b8a5-b1c9cc79a86b/open Lot Information
Ministry of Trade and Regional Integration: Procurement of Car Spare Part Complete-Fuel Pump
Government(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት: ልዩ ልዩ መሣሪያዎች / ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 11, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/85d2517d-4107-4f79-b7ea-58956ef27502/open Lot Information
St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Aluminum Partition Work
Government(Dec 11, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/53dd119b-cfb6-4e99-a9f0-a935d53aa63a/open Reference
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ ኮንስትራከሽን፣ አልባሳት፣ ስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ጫማ፣
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር 104ኛ ኮር መምሪያ ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ የጽህፈትና የፅዳት ማቴሪያል እቃዎች እና የተለያዩ የታካሚ ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ ለ2018 በጀት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር
የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ በግቢው ውስጥ ለሚያስገነባው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የእጅ፣ የሙያ እና አጠቃላይ የማቴሪያል ዋጋን ጨምሮ ከደረጃ 6 እና በላይ ያላቸውን በBC/GC ሥራ ዘርፍ የተሰማሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና