Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም በንፋስ የወደቀ የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-01/2019 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቁያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 06/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፤ ህትመት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት
በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና ጌጣጌጦች እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃለይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችንና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) አንደኛ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፍሬህይወት ቁ.2 አጠቃለይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙናየተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2019 በአዲስ አበባ
ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ
በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት 2(ሁለት) ብሎክ የተማሪዎች መማሪያ እና 1(አንድ)ብሎክ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01 ማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት