Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባሕር ዳር ከተማ ፈለገሂወት ሪፈራል ሆስፒታል ህንጻ ጥገና ሥራ የሚውል ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጥገናውን ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Aug 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በወልድያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባሕር ዳር

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቅ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ የወንድና የሴት ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የዝናብ ልብስ፣ ዥንጥላ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የኃ/ሥ/ማ የ2018 በጀት አመት የ(አንድ)ዓመት ኦዲት ለማስደረግ የውጭ ሂሳብ ኦዲት አድራጊ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የውጭ ሂሳብ ኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የኃ/ሥ/ማ ለ25 ዓመታት በቁጠባና ብድር ህብረት ስራ

የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 ዓ/ም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን አላቂ፣ ቋሚ እቃዎች፤ የመኪና ጎማዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለዞኑ ሴክቴር መ/ቤት ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ንቃይ ቆርቆሮች፣ ቁርጥራጭ የተሽከርካሪና ሌሎች ብረታ ብረቶችና የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አሰ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን አላቂ እቃዎች፣ የእንስሳት ህክምና ቁሳቁስ እና መድሀኒት፣ የህትመት ስራዎች፣ የተሽከርካሪ ኪራይ፣ የጋራጅ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት እንዲሁም ልዩ ልዩ አገልገሎቶችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኮከበጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳድር ድጋፍ የስራ ሂደት ለ2019 ዓ.ም. ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውል ግበዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውል የተፈጨ ቤይዝ ኮርስ ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሸ/010/2019 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለ2019 በጀት ዓመት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-04/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና