Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/85a32a39-ce7b-486b-be3a-05d99909dcfe/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: LK-NCB-G-0175-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Uniforms

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ሕንጻ ጥገና በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት

ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ

በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የንግድ ህንጻ (B+G+6+ ቴራስ) ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡ ወጋገን 018/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት

The Ethiopian Society of Obstetricians and Gynecologists (ESOCG) Invites Bids for the Supply of Continuing Professional Development (CPD) Training Materials, Including Postpartum Uterus Trainers, Postpartum Bleeding Simulators, and Post-abortion/Interval IUCD Insertion/removal Trainers.

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) በዘርፉ ልምድ ላላቸው ተወዳዳሪዎች በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሶስተኛ ወገን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በቅጥር

JS HOUSE CONSTRUCTION AND RENT SC Invites Bids from Eligible Grade One Consulting Firms for Consultancy Services (construction Supervision, Design Review, Detailed Drawings, Contract Administration) for a 2B+SB+G+9+T Multi-Purpose Building in Merkato.

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የግሩፑ መጋዘኖች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/19/SIG/2018 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት የግንባታ እቃዎች እና የግንባታ መሳሪያዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/14/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ

Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) Invites Competent Companies to Supply, Install, Commission, and Provide Training for 4kW Lorentz Solar Water Pumps for the Koso Menchi Water Scheme in Angolala Kebele, Amhara Region.

ORDA Ethiopia Invites Bids for the Supply and Installation of Submersible Pumps for Bugna Woreda and Ayina Town (Lot 1 & Lot 2).

Reporter (Mar 25, 2026) Invitation for Open BidsBid No, ORDA /NCB/PG/08/2026 1. The ORDA Ethiopia has a plan to purchase

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለዋና መስሪያ ቤት (Head Quarter) የሚሆን ህንጻ መከራየት ይፈልጋል

Reporter (Mar 25, 2026) የህንፃ ኪራይ አገልግሎት ለሚሰጡ ድርጅቶች የወጣ የፍላጎትመግለጫ ማስታወቂያ ሰነዱ የወጣበት ቀን: ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 ቀን 2018