Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ/ማኑፋክቸሪንግ አገልግሎቶች የሚውሉ 3 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች፣ ዘመናዊ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አስተደዳር መሶብ አገልግሎት የሚውል እስታንድ ባይ ጀኔሬተር በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አስተደዳር
Waajjirri Maallaqaa Bulchinsa Magaalaa Bishooftuu Dhiheessitoota Eeyyama Daldalaa Seeraqabeessa Qaban Caalbaasiidhaan Waldorgomsiisee Meeshaalee “Electronics” Addaddaa Wiirtuu Tajaajila Iddoo Tokkoo Kutaa Magaalaa Duukamiif Bituu Barbaada. Dorgomaan Caalbaasicha Irratti Hirmaachuuf Fedhii Qabu Ulaagaa Armaan Gadii Fi Qajeeltoowwan Dorgomtootaa Irratti Kaa’amu Guutachuudhaan Dorgomuu Danda’a
Addis Zemen (May 03, 2026) Beeksisa Caalbaasii Lakkoofsa Caalbaasii 03/2018 Waajjirri Maallaqaa Bulchinsa Magaalaa Bishooftuu dhiheessitoota eeyyama daldalaa seeraqabeessa qaban
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት ከሊድ ወንዝ ላይ ለሚሰራው ድልድይ ግንባታ G.C4/ B.C3 እና ከዚያ በላይ በጨረታ ኣወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት ከሊድ
መኖሪያ ቤት የቦታ ስፋት 300 ካ.ሜ እና 90 ካ/ሜ የሆነ አፓርትመንት የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አብይ እንግዳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሰለሞን እንግዳ መካከል ስላለው የፍርድ
Ethiopian Maritime Authority፡ Procurement of Spare Parts
Government (May 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/da8c4a74-ef63-489c-9e41-b65e0cf450dc/open Lot Information
University of Gondar፡ Procurement Of Electronics Material
Government (May 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a838db40-f62c-4a02-9f72-db0d09a9e0bd/open Lot Information
አመልድ ኢትዮጵያ ልዩ ልዩ መጠን ያላቸው የፌሮ ብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) ልዩ ልዩ መጠን ያላቸው የፌሮ ብረቶችን ለመሸጥ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ አመልድ ኢትዮጵያ በተሻሻለዉ የኢትዮጵያ የሲቨል