Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር አ/አ/ከ/ፍ/ቤት/01/2019 የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና አላቂ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 09, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬደዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 29/01/2019 የግልጽ ጨረታ ቁጥር 0015 ፣ 0016-0017፣0018/2019 በጉምሩክ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 09, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በመደበኛ በጀት

The Women and Pastoralist Youth Development Organization (Wa-PYDO), as Part of the IFTIN – Climate-Proofing Food Security Project Supported by WFP/KfW, Invites Grade 4 and Above Construction Contractors to Submit Bids for the Construction of a Livestock Water Pond and Perimeter Fence at Derso Kebele, Dollo Bay Woreda, Somali Region.

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ሜንቴናንስ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 09, 2026) የደቡብ ዕዝ ሜንቴናንስ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር ደ/ዕዝ ሜንቴናንስ ግዥ B-01/2019 ዓ/ም በሀገር መከላከያ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ፣ ያገለገለ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 09, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት

የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት Middle Floor Manual Transmission Bus (የማሰልጠኛ አውቶቡስ) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 09, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አአከአአድ/ ብግጨቁ/016/2019 የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን በ2019 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸው HDP መገጣጠሚያ DCI መገጣጠሚያ CI መገጣጠሚያ ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በማዕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 09, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያአአከአአድ/ ብግጨቁ/015/2019 አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ