Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለህሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለሀሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በድርድር መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 130 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የትራክተር ኪራይ፣ የመኪና ጎማ፣ የሕትመት ሥራዎች፣ የፀረ-ተባይ ኬሚካል፣ ፈርኒቸር (የቤትና የቢሮ እቃዎች)፣ የጽሕፈት መሣሪያ (ስቴሽነሪ) እና የተለያዩ የግብርና ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም በሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ በቆርቆሮ ሞተሶሪ የሚሰራ፣ የቢሮ ደረጃ መስራት፣ ለዲኬር በከፖርሳቶ በክፍልፋይ የሚሰራ የመማሪያ ክፍል ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ዕቃዎች ጥራጥሬ፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ፣ ዳቦ፣ የጤፍ ዱቄት፣ የማገዶ እንጨት እና ስጋ በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Trade 7 Procurement of Furniture

Government (Sep 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://training.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/10e02910-cba7-4af5-8f74-4856bbed5d50/open Invitation to

Ministry of Trade 7 Procurement of ICT Equipment

Government (Sep 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://training.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bc6084f1-4ed9-4042-a614-19f393eee87c/open Invitation to

Awash Bank Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Items Across Two Lots: Lot-1 (Re-bid) for 10 Fully Automatic Espresso Machines for Office Use, and Lot-2 for the Printing of 3,000,000 Account Opening Forms in Amharic and English.

Awash Bank Invites Sealed Bids from Category One Consulting Firms Specialized in Water Works for the Study and Design of the Ejersa Goro Town Water Supply Project.

Addis Zemen (Sep 11, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB -07-2026/27 1. Awash Bank

Habesha Beer Organization : Procurement of Tyre

Government (Sep 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://training.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8b2ab6a9-8cb1-4982-b43d-aa461e9ae4af/open ”