Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 14, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018  ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ 2019 ዓ.ም. ከመንግስት በተመደበ በጀት በአንድ አመት የሚቆይ የማዕቀፍ ውል የተሽከርካሪ ጥገና፣ የተለያዩ ህትመት አገልግሎት፣ የዲኮር መድረክ ሽብርቅ እንዲሁም ለአንድ ጊዜ ጨረታ የሚሆን የሚዲያ ኤሌክትሮኒክ መሣርያዎች ግዢ ለመፈጸም የአካባቢያዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝስ የእህል መውቂያ ማሽን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝስ (DE) በፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ባለስልጣን በምዝገባ ቁጥር 0696

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የደሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/0003/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ የደንብ አልባሳትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPCNCB 004/2019 ዓ.ም. የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ

መልካ ጀብዱ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት የእቴሽነሪ እና የጽዳት እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Oct 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርእሱ ለመግለፅ እደተሞከረው ለመልካ ጀብዱ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት የእቴሽነሪ እና

My Wish Enterprise PLC Invites Qualified Domestic and International Bidders to Submit Sealed Technical and Financial Proposals for the Supply and Implementation of an Internationally Recognized ERP System.

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-18/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው

The Ministry of Agriculture (MoA) Would Like To Notify Amendment of Bid Extension and Scope Amendment Notice.

Ethiopian Herald (Oct 10, 2026) BID EXTENSION AND AMENDMENT NOTICE Project Name: Ethiopia Food System Resilience Program (EFSRP) RFB Reference