Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የAluminum Ceiling አቅርቦትና ገጠማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/139/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥል (Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced Level), Business Model Frameworks and Approaches (Advanced) and Enterprise Management Maturity Modeling and Evaluation Training (proficient) ለማቅረብብ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥል (Developing a Competitive and
በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታቁጥር ግ09/2019 ዓ.ም በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች
የሊቦ ከምከም ወረዳ ወጣቶች ማህበር በሊቦ ከምከም ወረዳ እና በአዲስ ዘመን ከተማ ለወጣት ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ ከስደት ተመላሾች እና በሀገር ውስጥ ለተፈናቀሉ ወጣቶች የስራ ዕድል እና የገቢ ማስገኛ ተጠቃሚ ለማድረግ የበግና የፍየል እርባታና ማድለብ እንዲሁም ለእርባታና ማድለብ የሚያገለግሉ ግብዓቶችን በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) የአካበቢ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ወጣት መር እና አገር በቀል ድርጅት ተሳትፎ ለዘላቂ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም
የአማራ ነጋዴ ሴቶች ማህበር የሊቦ ከምከም ነጋዴ ሴቶች ማህበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ማስተርካርድ ፋዉንዴሽን በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እየተተገበረ በሚገኘዉ የፀሃይ ታዳሽ ሃይል ለወጣቶች የስራ ፈጠራ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች አገልግሎት የሚዉል የሶላር ኤሌክትሪካል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር: STARTUP-MAT-2026-0817-V12 የአማራ ነጋዴ ሴቶች ማህበር የሊቦ ከምከም ነጋዴ ሴቶች ማህበር
Addis Ababa Road Authority :የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ T-1
Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/198d5428-64d0-41d9-acc0-250bf53ffcbb/open Lot Information
Addis Ababa Road Authority :የወለል ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ ከነ እጅ ዋጋዉ (ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን) Team-1-1
Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df04c26b-2bd6-4676-8360-47a42b404ea1/open Lot Information
Ethiopian Archives and Library Service :Procurement of የደረቁ ዛፎችን መቁጥና የቅርንጫፍ ምልመላ አገልገወሎት ግዥ 2026
Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01ca0ceb-e34c-4baa-9991-d3c8f40bf9bc/open Lot Information