Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Nib International Bank Would Like to Notify Extension of Bid Closing and Bid Opening Date.

Reporter (Aug 09, 2026) Nib International Bank Extension of Bid Closing and Opening Date It is to be recalled that

Norwegian Church Aid (NCA) Ethiopia is Inviting Bids for the Rental of Long Base or Toyota Mark II Vehicles (2012 or Newer), Including Driver and Fuel, to Support Refugee Response Operations in Gambella (Luakdong and Nyinenyang Camps).

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ አባባ ትራንስ ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) ለሶስተኛ ግዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቅያ ጨረታ ሰነድ ቁጥር STV-0003/2026 ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ንብረቶች ሽያጭ የወጣ የጨረታ

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019 ዓ.ም የገና እና የፋሲካ ዋዜማ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ፌስቲቫል” ለማዘጋጀት የሚያስችል በሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን ህጋዊና አግባብነት ያለው ፍቃድ ያላቸውን አዘጋጆች (Event Organizers) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እንዲያዘጋጁ ይጋብዛል

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 02/2019 የ2019 በጀት ዓመት ለተለያየ አገልግሎት ላይ የሚውሉ መጽሔት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 02/2019 የ2019 በጀት ዓመት ለተለያየ አገልግሎት ላይ

Aqua for All is Seeking a Qualified Consultancy Firm to Undertake a Comprehensive Market Analysis, Ecosystem Mapping, Market Systems Assessment, and Investment Pipeline Development for the Water and Sanitation Sector in Ethiopia.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/049/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የክለቡን 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አስመልክቶ በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበር ይፈልጋል ስለሆነም በኢቨንት ኦርጋናይዘር ሙያ ያሉ ድርጅቶችን ይፈልጋል

Reporter (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የክለቡን 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አስመልክቶ በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበር ይፈልጋል።