Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የቧንቧ ውኃ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ ጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን፤ የዳዉንት ወረዳ ስራና ስልጠና ተቋም በመደበኛ በጀት ለቴክኒክና ሙያ
በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ የኤሌክትሪክ ወርክ ሾፕ፣ የእንጨት ስራ ወርክ ሾፕ ግንባታ እና ለዳውንት ወረዳ አስተዳደር ምክር ቤት ህንጻ ቀሪ ስራዎችን ለማሰራት ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3c6ced0d-3139-4da6-8e8c-14728104235f/open Reference Number: ECC-NCB-G-0148-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-NCB-G-007-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Customs Commission: የተለያዩ መሳሪያዎች ግዥ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurement of Spare Parts
Government (Sep 21, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be9ef65b-636f-4751-aa51-6c0c7f882fe4/open Lot Information Procurement Reference
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-05/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል
ቅዱስ እስጢፋኖስ በጎ አድራጎት ማዕከል የ2018 ዓ.ም. ሒሳብ በኦዲት ሙያ ህጋዊ ፍቃድና ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ቅዱስ እስጢፋኖስ በጎ አድራጎት ማዕከል ከኢፊዲሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ
የቦታው ስፋት 200 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ዳዊት ፌጤ እና የፍ/ባለዕዳ እነ በቀለ ቱፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ሙሉ ሕንጻ የጥገና ሥራ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ሙሉ ሕንጻ የጥገና
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እቴጌ ምንትዋብ ንግድና ማማከር ኢንተርፕራይዝ በ2019 ዓ.ም በተፈቀደ መደበኛ በጀት የሕትመት የግብዓት እቃዎች እና የስንዴ ዱቄት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር E/M/T/C/E NCB/02/2019 የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እቴጌ ምንትዋብ ንግድና ማማከር ኢንተርፕራይዝ
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ የተለያዩ አይነት ያላቸውን እቃዎች እና አገልግሎቶችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድፍጤጣ/ግልጽ/ጨ/01/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 14
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር NCB WWC 01/2019 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለውሃ