Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የተጫራቾች መመሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ጄኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 4 (አራት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 4 (አራት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በድጋሚ እና 1 (አንድ) ያገለገለ ጄኔሬተር ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ህንፃ (G+1) እና የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ 25/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በሸዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አመወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) Invitation to Bid Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of Different Support License Renewal & Software M and Giveaway Items mentioned

Zemen Bank S.C Invites Bids for the Procurement of Different Support License Renewals and Software, as Well as Giveaway Items.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Federal High Court Would Like To Procure Furniture

Government (Mar 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/71988033-b63a-45c5-b9f6-7d2ce1ccd454/open ”

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ ለሚያከናውናቸው የመሬት ማልማት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን ዶዘር፣ ሎደር፣ ኤክስካቬተር እና የመሳሰሉ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚያገለግሉ የክሬንና ሀፍ ከሬን (half Crane) እንዲሁም ኮንቴይነሮችን ለመጫን እና ለማውረድ የሚያገለግል የክሬን አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለተወሰነ ጊዜ ኮንትራት በመፈፀም አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ደን ና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Mettu University: Procurement of Nursing and Midwifery Fixed Lab Materials

Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f12819d1-9413-4ff2-8c8e-594db97c13c5/open

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Different Wrench Tools and Other Equipments

Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/98e36665-1d88-4bae-9538-b8495234a9a4/open

Mettu University፡ Procurement of Nursing and Midwifery Consumable Lab Materials

Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e362532e-75ff-4c2c-abf1-f7c60059c513/open

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 ስር የሚገኘው የሜ/ጄ ኃ/አርእያ የመጀ/መካ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Vision Action Invites Proposals from Qualified External Auditors to Audit its Financial Records in Ethiopia for the Period April 2025 to March 2026, with a Potential Contract Extension for Three Years.

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የመቅደላ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ ጥገና እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል