Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 20, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ለይላት ብርሀኑ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብድልቃድር ዲኖ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/150239 በጥቅምት

በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት በድጋሜ የወጣ ፑሚስ እና ቀይ አሸዋ ከነትራንስፖርቱ ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 15/2018 የአዲስ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ፑሚስ እና ቀይ አሸዋ ከነትራንስፖርቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fda378a0-4c58-4fde-8689-bf58e1a5dd9e/open  Invitation to Bid  Procurement of Electronics Equipment Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0103-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:

Livestock Development Institute: Procurement of Electronics Equipment

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዋበል ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የመኪና ዲኮርና ጌጣጌጥ እና የመኪና ዘይትና ቅባት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ፕ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት

የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት አለበል ደርብ እና የፍ/ባለዕዳ አነ ደቦ የኒት ኃ /የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም ገፅ 22 ላይ ማስታወቂያ ያወጣ ሲሆን ሆኖም ከተራ ቁጥር 5 እስከ 12 ድረስ የተሳሳተ በመሆኑ የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) የግልጽ ጨረታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት እቃዎችን እና አገልግሎት ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት፣ ለማሰራት እና ለመሸጥ ይፈልጋል

የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የህክምና እቃ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቦሌ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር

የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት አጠቃላይ ስፋታቸው በግምት 40,000.00 (አርባ ሺህ) ስኳር ሜትር በሆኑ ክርስታላይዜሽን ፖንዶች ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን ግምቱ 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) ኪዩቢክ ሜትር የጨው ምርት መቆፈር መከስከሰ፣ መሰብሰብ፣ ማጓጓዝ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መሊቅ የስልጤ የገበሬዎች ህ/ስ/ዩኒየን በ2019 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የጫጩት መፈልፈያ ማስፋፊያ ግንባታ ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መሊቅ የስልጤ የገበሬዎች ህ/ስ/ዩኒየን በ2019 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የጫጩት