Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018  ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 008/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 3 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በክልሉና በከተማዉ በጀት ድጋፍ በከተማዉ ውስጥ የቢሮ የህንፃ ግንባታ G+3 ቀሪ ስራዎች ለማስጨረስ የጉልበት የእቃና የማሽነሪ ግዥዎችን ጨምሮ መስፈርቱን የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ እህሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ እህሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ

Oromia Construction Corporation (OCC) Intends to Invite Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of EXPLOSIVE MATERIALS to Be Used for its Construction Projects

Addis Zemen (Sep 28, 2026) INVITATION FOR BID INVITATION FOR TENDER (Ref. NCB/OCC-043/2026) Oromia Construction Corporation (OCC) intends to invite

በአብክመ ሰ/ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያ/ዋ/ወ/ፍ/ቤት የ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ሰ/ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያ/ዋ/ወ/ፍ/ቤት የ2019 በጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 13 ጀሞ 1 አካባቢ የቡርቃ ዋዩ የቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከልኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የአዲስ ዘመን ፋና አካታች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር  የዶሮ እርባታ ሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በአካባቢ ግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Sep 28, 2026) የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ዘመን ፋና አካታች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ከአልማ ጋር

የደብረ ማርቆስ ከ/አስ/መ/መምሪያ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (Sep 28, 2026) የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደማ/01/2019 የጨረታ ዙር 1ኛ፤የጨረታ ዓይነት መደበኛ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 28, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ ተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ በዘርፉ ከተስማሩ፣ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት (2) አመት የሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት ውል በመግባት ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታቁጥር EEP/NP/NCB/04/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ ተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ በዘርፉ ከተስማሩ፣ ፍቃድ ካላቸው