Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3ጤና ጣቢያ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ ይመልከቱ ሎት 1 የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና እቃዎች ግዥ
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Space Science and Geospatial Institute፡ Purchase Requisition for A4 Paper 2/pl
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/640c7f11-21af-41b8-903d-5bd1d7394f4c/open Lot Information
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ የተለያዩ አዳዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን እና ከቻይና ሀገር ተገዝተው ጅቡቲ ከደረሱ በኋላ ከጅቡቲ በተሽከርካሪ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣216/92 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested & Potential Bidders for the Supply of Different Goods
Reporter (Apr 26, 2026) INVITATION to National Competitive Bid 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested & Potential bidders
ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የአርማታ ብረት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአርማታ ብረት(Re-bar)ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የአርማታ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ጫማዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 26, 2026) ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና ላብራቶሪ ሪኤጀንት በ3ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Black Wire፣ Scanner፣ Copper Wire—-Etc በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 18/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ