Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 28, 2025) Invitation to Bid ለ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ በድጋሚ የወጣ Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0064-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 106000000

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የግንብ ድንጋይ ከነትራንስፖርቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ(ግንብ ድንጋይ ከነትራንስፖርቱ ግዥ) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-አ/አ/ከ/አ/የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/19/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የግንብ ድንጋይ ከነትራንስፖርቱ በግልፅ ጨረታ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎዴ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 29 የወንበር ልክ ያለው 1 (አንድ) መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በጨረታ አወዳድሮ ላልተወሰነ ጊዜ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቲ-01 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎዴ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 29 የወንበር ልክ ያለው 1 (አንድ) መለስተኛ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 28, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለብት ወ/ሮ ሀና ዋለልኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ዳዊት ዋለልኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/297268

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች