Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሣይከል መለዋወጫዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግቤ ቅ/ጽ/ቤት ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ ለማከናወን በዘርፍ የተሰማሩ እና የሥራ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2025) በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/08B/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግቤ ቅ/ጽ/ቤት ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ ለማከናወን በዘርፍ የተሰማሩ እና

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ መነፅር፣ ምግብ ነክ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በ28/06/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አብዲያ ያሱፍ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዙለይካ ኢዮብ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች