Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018  ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 008/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 3 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከታች የተዘረዘሩትን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ

የሂሊንግ ዊንግስ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የማህበሩን 2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) የኦዲተር ምልመላ ማስታወቂያ የሂሊንግ ዊንግስ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል

አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች በትራክተር ተጎትቶ የተለያዩ ሰብሎችን የሚወቁ የቱርክ ስሪት የሆኑ ሱፐር ቱርቧቸው 1200 የሆኑ ትሬሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union (OCFCU) Ltd. Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified, and Experienced of Office Interior Refurbishment Works at the OCFCU Head Office Located in Sheger City Gelan Sub City, Gelan

Houses of Peoples Representative፡ Procurement of Fence Wall Washing/Cleaning /የአጥር ግንብ እጥበት/ጽዳት

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2b22637a-a4db-48e1-9a6f-860598786f95/open Lot Information

Ethiopian Anti Doping Authority፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1093ac5d-afcc-456e-894e-a09df0e0e077/open Lot Information

Ministry of Health፡ Procurement of Food and Beverages

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/83324584-b315-4f2e-94f2-7c48e9c67db2/open Lot Information

ዘመን ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 28, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 07/2019፣08/2019:09/2019 እና 1/2019 ዘመን ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት ስራዎች፣ ቋሚ የአይቲ የኤሌክትሮኒስ እቃዎች እና ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ ስፌት መግዛት ይፈልጋል