Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው

ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ በወረዳ 08 ውስጥ የሚገኘው ሙሴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፕላንት ማሽነሪ ጥገና /የተለያዩ/ እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ከግንባታ የተረፉ ቁርጥራጭ የብላክ ቴንትድ ላስትራ መስታወት፣ በገላን ጉራ የመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚገኝ የአጠና እንጨት ባሉበት ሁኔታ እንዲሁም በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ የፕላስቲክ የታሸገ ማጣበቂያ ኮላ እና ልዩ ልዩ ህትመት ሰነዶች መልሶ ለሚጠቀሙ (Re-cycle) ድርጅቶች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል

Buluko Textile S.C. Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Various Police Uniforms and Accessories, Including Bomber Jackets, Poncho Raincoats, Sleeping Bags, Overcoats, Bonnets/berets, Ground Uniforms, and Various Types of Belts.

Addis Zemen (Sep 01, 2026) Invitation to Bids(National Competitive Bidding)IFB Title: Procurement of Police UniformsProcurement Reference Number: BTSC/NCB/G/01/2019 1. Buluko

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በብሔረዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ካላቸው

የቦታ ስፋት 256 ካ.ሜ. የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለበት ሸብሬ ረጋሳ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ከቤ ረጋሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለተለያዩ ለቢሮ እና ለምርት ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ የ2019 በጀት ግዥዎችን ማከናወን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ  ጨ.ሰ.ቁ፡- NGB‐ AAMMI-001/2019 በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2019