Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ

በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2019 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ

ማዕዶት በሱስ የተጎዱ ወጣቶች ማህበር የ2018 ዓ.ም የማህበሩን የሒሳብ ሰነዶች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) ግልፅ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ማዕዶት በሱስ የተጎዱ ወጣቶች ማህበር ከመስከረም 28/2017 ጀምሮ ከሲቪል ማኅበረሰብ

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Work of Construction of Gecha Hospital Project

Addis Zemen (Oct 05, 2026) INVITATION FOR BID Tender Ref. No.: NCB/OCC-045/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible

በምስራቅ ወለጋ ዞን የኤበንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅህፈት እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማዎች፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የእጽዋት ዘር እና የእንስሳት ሕክምና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ መድሀኒት ቋሚ ዕቃ፣ የላብራቶሪ ግብዓት፣ የቢሮ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሰርቪስ የላብራቶሪ Serves Agreement for Chemistry and Cbc Machine, Outo Clave Machine Services በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጥገናዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የአገር መከላኪያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ የአላቂ ፅህፈት መሳሪያ፣ የአላቂ ፅዳት እቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bahir Dar University፡ Procurement of Spare Parts

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c5c14dd-396c-4c64-a431-d6c776e2ff5c/open Lot Information

Bahir Dar University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2caa5afb-e839-47bc-94df-09f4dd1111f0/open Lot Information

Ethiopian Intellectual Property Authority፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/468f8c24-7bf2-480a-ab0c-63a6377d9b53/open Lot Information