Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ
የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች አገልግሎት የምውሉ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bcb7b05a-3d44-45b3-b1fc-8871b5fd6e80/open Lot Information
ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል ጥሬ እቃ ወይንም ፑሚስ ለማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (May 13, 2026) Raw material (Pumice) Supply Service/2026 በድጋሚ የወጣ የሲሚንቶ ግብአት (ፑሚስ) አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ CSC/RM/NCB/002/2018 ሐበሻ ሲሚንቶ
ድጋሚ የወጣ የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ የሮምነሽ አፈወርቅ
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ብረታ ብረቶች ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 13, 2026) የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ብረታ ብረቶች ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያወጣውን የሐራጅ ሽያጭ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter (May 13, 2026) ማረሚያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በሐራጅ ቁጥር-025/18 ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ
CARE Ethiopia is Seeking Eligible Contractor’s Category GC Grade 6 and Above for Procurement of Full Contract Service for Construction of Demonstration Livestock Low-Cost Housing Units Sidama Region Shebedino & Wondogenet Woredas
Reporter (May 13, 2026) care Bid Advertisement for procurement of Full Contract service for Construction of Demonstration Livestock Low-Cost Housing
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማድረጉን መግለፅ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Different
ፀደይ ባንክ አ.ማ Office Furniture እና ለዋና መ/ቤት ህንፃ የዲጅታል ማስታወቂያ ለማሰራት ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0014/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር በሰንጠረዥ የተገለፁትን Office Furniture እንዲሁም ለዋና መ/ቤት
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ተሽከርካሪዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ (የቀድሞው አብቁተ አረርቲ ቅ/ጽ/ቤት) እና በአፈ/ተከሣሾች እነ