Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት

ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ

በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Agricultural Authority Procurement of Food and Beverages

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2dc052f5-bb41-4bd0-b8ec-e459910799a3/open Lot Information

Federal Tax Appeal Commission፡ Procurement of Spare Parts for Vehicle

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/388ee127-5c83-4bc4-b59f-3037d70e0653/open Lot Information

Educational Assessment and Examinations Service: Procurement of Internal Hard Disk Drive (HDD)

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cbcf0017-63d9-488f-be4f-65de82ef86e7/open Lot Information

Manufacturing Industry Development Institute PROCUREMENT OF Training Manual Book (የስልጠና ማኑዋል386 ከነ Cover Page የፀሐፍ ህትመት ግዥ)MTEIRDC

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/60b89bae-ba27-4ed9-85e7-3fd6315d60f4/open Lot Information

Oromia Roads and Logistics Bureau , Oromia Roads and Logistics Bureau: Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work

Government (Mar 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b3041d1e-9d9f-400c-8821-6f86e9b32c61/open Invitation to

University of Gondar Would Like To Procure Uniform

Government (Mar 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/56239af9-a3b3-4350-b718-63953a029335/open ”

Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of Different Types of Tires

Government (Mar 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7da33aab-61b3-4c51-b443-1a84ff7b93e7/open  Invitation to

የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በምዕራብ ኦሞ ዞን ጅሙ ከተማ ላይ የመጸዳጃ ቤት፣ እና የመሸጫ ማሳያ ማዕከል አጥር ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጉለሌ ክ/ከተማ የማይጨው ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አድርጓል

Addis Zemen (Mar 19, 2026) የጋዜጣ ማስተካከያ መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 27 ላይ ባወጣው የጉለሌ ክ/ከተማ የማይጨው ጤና