Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ
እናት ባንክ አ.ማ. መጋዘን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሞዴል ት/ቤት ቁሳቁስ ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በእስትራቴጂክ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሞዴል
The Benishangul Gumuz Regional State Bureau of Agriculture Invites Sealed Bids for the Construction of a G+4 Office Building.
Ethiopian Herald (Aug 06, 2026) Invitation to BidNational Competitive Bid (NCB) Name of Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name
የጉለሌ ክ/ከ/የመድሀኒዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጨረታ ማስተከካያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) ማስተከካያ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የእርሻ መሳሪያ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት መሰረት ገዝቶለት
ሀኪድ በኢትዮጵያ ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ በምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር 6187 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር
አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2018 አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
ኤጂ ትራንስፖርት አ.ማ. (AG Transport S.C.) ለ2019 የበጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ (Audit) ሥራ ለማከናወን በፌዴራል መንግሥት ዕውቅና የተሰጠውን እና በሙያው ፈቃድ የተረጋገጠ የውጭ ኦዲተር በጨረታ ለመምረጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ኤጂ ትራንስፖርት አማ. (AG Transport S.C.) ለ2019 የበጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ
ኢትዮ ቴሌኮም በጨረታ ቁጥር 4286739 የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በጨረታ ቁጥር 4286739 የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን
የሀረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስተራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን