Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በካፒታል ዕቅድ ለማሰራት
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ የተለያዩ ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ /ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wollo University:ለተማሪዎች የመኝታ አገልግሎት የሚዉል የአልጋ ግዥ
Government(Dec 06, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ce25d776-8c72-4ee9-9495-55a591ddc787/open Reference
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐርረጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙክታር፣ ጋራ ሙለታ፣ ጃርሶ ጉርሱም እና ዲንዲን ዲስትሪክት ላይ የቁም ባህርዛፍ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWEDH/GUO 02/2018 በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት
Wollo University:የፍሳሽ ቆሻሻ መጣጭ መኪና የአገልግሎት ግዥ 2018
Government(Dec 06, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e04b86b6-acea-4467-be20-817d2ac1ff4a/open Reference
ሄልፕ ፎር ፐርሰንስ ዊዝ ዲሴቢሊቲስ ኦርጋናይዜሽን (ኤች.ፒ.ዲ.ኦ) ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. የ2025 በጀት ዓመት በታወቀ የውጪ ኦዲተር ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ሄልፕ ፎር ፐርሰንስ ዊዝ ዲሴቢሊቲስ ኦርጋናይዜሽን (ኤች.ፒ.ዲ.ኦ) ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ
በደ/ኢ/ክ/መ/ጌደኦ ዞን ቡሌ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Dec 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ሽያጪ ጨረታ ማስታወቂያ
Doormii, Mana Fincaanii, Dallayaafi Mana Waardiyaa Barattoota Mana Barnootaa Addaa Sheekbakrii Saaphaloo
BARRIISAA(Dec 06, 2025) Beeksisa Waamicha Caalbaasii (IFB) Doormii, Mana Fincaanii, Dallayaafi Mana Waardiyaa Barattoota Mana Barnootaa Addaa Sheekbakrii Saaphaloo
Gayo Pastoral Development Initiative (GPDI) is Pleased to Invites Qualified, Interested and Registered Audit Firms with Grade “B” Which is in the List of Charities and Societies Agency and Recognized by the Office of the Federal Auditor General to Audit its Books of Account for the Year Ended December 31, 2025
Ethiopian Herald(Dec 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for External Audit Service
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ /ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አሽ/ተሸ/ፍ/ባ/ቅ/ቅ/ጽ/ቤት/2018/001 አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Dec 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም