Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት
የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እንዲሁም ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች:- የተጨማሪ እሴት ታከስ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 19/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission Procurement of Rent Service
Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/33570f37-07e2-446c-a1de-690ef5088f4a/open Invitation
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) የቤት ኪራይ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት
Ministry of Revenue: Procurement of Security Service
Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5b3ada5f-085d-486a-bba1-1c67442308ee/open Invitation to
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of Machinery
Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5a3dd15a-f095-4ebb-a3ef-a1685f6ee68f/open Invitation to
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ያገለገሉ ንብረቶችን ለማስወገድ በ1ኛ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) የግልጽ የጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት
Addis Ababa University , Addis Ababa University: Procurement of Uniforms
Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/195f6910-6b9e-4f76-b9c7-8663051c8be7/open Invitation to
Heineken Breweries S.C is Looking for Potential Service Provider of Fridge and Draught Beer Equipment Sanitization and Maintenance Service.
The Reporter (May 16, 2026) EXPRESION OF INTEREST FOR PROVISION OF FRIDGE AND DRAUGHT BEER EQUIPMENT SANITIZATION AND MAINTENANCE Heineken
Heineken Breweries S.C. Would Like to Invite Potential Service Providers that Are Willing to Work with Us in the 3rd Party Assessment, Evaluation & Certification of the Integrated Management System (IMS) and Food Safety Service for Our Heavy Duty, Medium Duty and Light Duty Vehicles.
The Reporter (May 16, 2026) INVITATION TO BID FOR 3RD PARTY ASSESSMENT, EVALUATION & CERTIFICATION OF THE INTEGRATED MANAGEMENT SYSTEM
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍታብሔር ጉዳይ WHEEL LOODER ማሽን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) 2ኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት የቢሾፍቱ ከተማ ማዘጋጃ ቤት እና የፍርድ ባለ እዳ ጳውሎስ ዘለቀ