Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የስፖርት ጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ባ/ቱ/ስፖርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ ባ/ቱ/ስ01/18 ለሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2c82eddc-989b-451d-b4bf-8ed6a5016d5f/open Invitation to Bid “Procurement of ICT Equipment” Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0031-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ethiopian Statistics Service: Procurement of ICT Equipment

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 49/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/940f0ed8-e40d-4756-829b-296d6ffd0059/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0093-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመወልወያ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመወልወያ (Floor Mop) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ውል ተዋውሎ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል ከታች የሚከተሉትን ዕቃዎች በጨረታ

የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ቆርቆሮ 32 ጌጅ፣ LTZ 1.5 ባለ 48፣ መስታወት ባለ 6mm፣ ፑቲ፣ ሚስማር፣ ሲሚንቶ፣ የብረት ቀለም፣ አንቲረስት እና ተመሳሳይ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 የዲላ ትምህርት ኮሌጅ  ሀ, ለህንጻ ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳትና ጥገና

Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Construction Materials

Government (Oct 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3bb07a59-1a2a-4928-86c2-4df9f786a53a/open Lot Information

Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Industrial Chemical

Government (Oct 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8f1d8638-b25e-4627-b630-1bb882160934/open Lot Information

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው

Berhan Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of 40 Units of LED Screens.

Reporter (Oct 04, 2026) INVITATION FOR THE PROCUREMENT OF LED SCREENNATIONAL COMPETITIVE BIDDINGProcurement Reference No. BrB/OCB/LED Screen/2026/27/21 1. Berhan Bank

Lihiket Design and Supervision Corporation is Inviting National Competitive Bids for the Supply, Installation, and Configuration of Network Infrastructure and Surveillance Cameras, Including All Necessary Devices and Accessories.

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት የምክር አገልግሎት ግዥ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መስፈርት (TOR) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 03, 2026) የምክር አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/02/2019 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019

Médecins Sans Frontières (MSF) Belgium Ethiopia Mission Invites Eligible and Qualified Suppliers to Submit Sealed Bids for the Procurement of Grundfos SQFlex SQF 2.5-2 Submersible Pumps.

Reporter (Oct 04, 2026) Médecins Sans Frontières (MSF) Médecins Sans Frontières (MSF) translates to doctors without border, is an international