Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b01af583-3213-44a8-a385-aafef71006df/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0912-2018-PUR Object of Procurement: ስሊንደር ቁልፍ ICSA በድጋሚ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ስሊንደር ቁልፍ ICSA ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ውስን ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያተራ.ቁ 05/2018 ዓ.ም በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክልና ዴስክቶፕ ኮምፒተር በውስን በግልፅ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር በውስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) 2ኛ የሐራጅ ማስታወቂያመወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ከሳሽ፡- የሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ ተከሳሾች፡- 1ኛ፡- ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ማህበር 2ኛ፡- የመልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር
የትራክተር ሐራጅ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 38/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Adama Science and Technology University: Procurement of Vehicle Spare Part
Government (May 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5e7f6014-f51e-4404-89a5-487a22b30b34/open Lot Information
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain and Shower Truck) መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 41/2018 Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain and
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Electric Vehicle with EV Charging Installation, Testing and Commissioning Works መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 43/2018 Supply Electric vehicle with EV Charging Installation,
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ህንፃ በግልፅ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/018/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት
ስፋቱ 250 ካ/ሜ፣ የቦታው አገልግሎት ለቅይጥ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ረዲ ሳህሌ እና በፍ/ባለዕዳ ዘውዱ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
Oromia Roads and Logistics Bureau: Procurement of Road Maintenance Works
Government (May 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a3b82a74-7dc5-4fed-b424-1c2d80c865bb/open Invitation to
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ