Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ2018/2019 ምርት ዘመን ለሁለተኛ ጊዜ ሎት 1. 5000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ ሎት 2. 5000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ የወጣ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ነጭ በቆሎ እና ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 019/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ስፋቱ 339.55 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ሐረገወይን ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ
ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር, ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር ብሌድ, ፋይበር ኦፕቲክ ስፕላይስ ፕሮቴክሽን ስሊቭ እና 12V/5V ኮንቨርተር ኬብል ( (Fiber Cleaver, Optical Fiber Cleaver Blade, Fiber Optic Splice Protection Sleeve and 12V/5V Converter Cable) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በጨረታ ቁጥር 4286952,4286950 and 4286948 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 26, 2026) ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር, ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር ብሌድ, ፋይበር ኦፕቲክ ስፕላይስ ፕሮቴክሽን ስሊቭ እና 12V/5V
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል፣ እስቴሽነር እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግልጽ 01/2018 የዕቃ አይነት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ሎት 2 ሞተር ሳይክል ሎት
ኢትዮ ቴሌኮም አድቫንስድ ክላውድ ኢንጂነር አይቲ ፕሮፌሽናል ፕሮግራም (አድቫንስድ)፣ ዳታ ድራይቨን ዲሲሽንሜኪንግ ኤንድ ቴሌኮም አናላይስቲክስ(አድቫንስድ)፣ አይኦቲ ሶሉሽንስ (አድቫንስድ ኤንድ ኤክስፐርት) እና እስዋገር ኤንድ ዘኦፕን ኤፒአይ እስፔሲፊኬሽን (አድቫንስድ ኤንድ ኤክስፐርት)(Advanced Cloud Engineer IT Professional Program (Advanced): Data-Driven Decision Making & Telecom Analytics (Advanced): IoT Solutions (Advanced and Expert), and Swagger and the Open AP Specification (Advanced and Expert) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 26, 2026) ኢትዮ ቴሌኮም አድቫንስድ ክላውድ ኢንጂነር አይቲ ፕሮፌሽናል ፕሮግራም (አድቫንስድ)፣ ዳታ ድራይቨን ዲሲሽንሜኪንግ ኤንድ ቴሌኮም አናላይስቲክስ(አድቫንስድ)፣
የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የጽዳት እቃዎችና ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ እንዲሁም የጥገና እቃዎች፤ እና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብ/ ቅ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት 01/2019 በቂርቆስ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ቤት የአብዮት
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምስ/ሪ/ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ ያልሆኑ አላቂ ዕቃዎችና የደንብ ልብስ ጨርቃ ጨርቅ፣ ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያዎች፣ የመኪና ጎማና ጌጣ ጌጦችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የ/መ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የ2019 ዓ.ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የፅዳት እቃዎች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ቋሚ
ሆፕ ፎር ኮራህ እ.ኤ.አ የ2026 በጀት አመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ስራ ማስታወቂያ ሆፕ ፎር ኮራህ እ.ኤ.አ የ2026 በጀት አመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለሴ/መ/ቤቶች የሚሆን የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለሴ/መ/ቤቶች
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በጀት ዓመት ከዚህ