Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ
ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው
በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የትራክተር መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች እና ዘይትና ቅባት እና የዘር ማበጠሪያ ማሽን መለዋወጫ፣ የዘር ማሸጊያ ባዶ ጆንያ ህትመት ግዥ፣ ለብር ሸለቆ ምርጥ ዘር ማባዣ ጣቢያ የእንግዳ ማረፊያ፣ የቀን ሠራተኛ ማደሪያ፣ እና እስቶር አገልግሎት የሚዉሉ የሸድ ግንባታ ደረጃ 5 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማስገንባት እና በተጨማሪም የተለያዩ ለዘር የማይዉሉ ሰብሎች፣ ብጣሪዎች፣ ያገለገሉ ጆንያዎችን እና ያገለገሉ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የትራክተር መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች እና ዘይትና ቅባት እና የዘር ማበጠሪያ
የአብክመ የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 የአብክመ የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ለቢሮው፣ለፕላን ኢንስቲትዮት እና የከተሞች ምግብ ዋስትና እና
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለአማራ ሞሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ህንፃ ለ2019 በጀት አመት አመታዊ የቢሮ ህንፃ እና ምድረ ግቢ የጽዳት አገልግሎት እና ኮስትር መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ አመታዊ ውል በመያዝ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/004/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳር የዚገም ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመቱ ለወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳር የዚገም ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመቱ ለወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት
Authority For Civil Society Organizations: Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7209068e-b4de-4ce6-80e0-5860da199d19/open Lot Information
Authority For Civil Society Organizations፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4ced3c7-bb5f-4589-9e74-63b37ca5bca9/open Lot Information
Hawassa University: Procurement of Tyre
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3ffdf832-b85d-4e5a-9141-1df2a51d2474/open Lot Information
Ministry of Defense፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/79562d66-6212-46c3-8961-c4fca7426146/open Lot Information
የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክ/ማ/ማዕከል የ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት አመት አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክ/ማ/ማዕከል የ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት አመት አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን