Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/08/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ ሽልማት አገልግሎት የሚውል በኤሌክትሪክና በነዳጅ የሚሠራ ባለ
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በኤሌክትሪክና በነዳጅ የሚሠራ ባለ ሰባት መቀመጫ ሃይብሪድ መኪና በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአስመጪ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ ግ/ጨ//009/2018 ዓ.ም. ሎት 1- ለግቢ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ዕፅዋት አትክልቶች እና ተዛማች
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የታደሰ የኦዲት
የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/ በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80287e8a-9f81-4120-b05e-a3af9a8bac66/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0117-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመማር
የዲላ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር የትምህርት መረጃ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
United Beverages Share Company Hereby Re-invites Interested and Qualified Bidders to Participate in a Closed Competitive Bid for the Purchase of Scrap Materials Generated from its Operations
Reporter(Feb 22, 2026) Reference No.: UB/PR/2040/26 RE-INVITATION FOR CLOSED COMPETITIVE BID SCRAP MATERIALS SALE United Beverages Share Company hereby re-invites
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ቁጥር 3 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር የሀይቤድ እና ሎቤድ ተሽከርካሪዎችን በኪራይ ለማሠራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ Document No IMS /OF/HRAD/055 ሀይዜድና እና ሎቤድ ተሽከርካሪዎችን ለማሠራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አሰር ኮንስትራክሽን
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን
አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የህንጻ ኢንሹራንስ ሽፋን አገልግሎት ገዢ እና የአረንጓዴ ቦታ (Garden) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 09-10/2018 አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የህንጻ ኢንሹራንስ ሽፋን አገልግሎት
ኒያላ ኢንሹራንስ አ/ማ ለ2019 ዓ.ም የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን /በውጭ ሀገር የሚታተም/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ PT/01/26 ኩባንያችን ለ2019 ዓ.ም የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን /በውጭ ሀገር የሚታተም/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም በጨረታው
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0010/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. ከስር በሰንጠረዡ የተገለፁትን የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ
CARE Ethiopia Invites Bids for the Supply of Various Vegetable Seeds
Reporter(Feb 22, 2026) BID NOTICE FOR PROCUREMENT OF VEGETABLE SEEDSBID No. 319/2026 CARE was Founded in 1945, CARE (Cooperative for
The National Bank of Ethiopia Invites Bids for the Refurbishment of a Water-cooled Chiller System.
Reporter(Feb 22, 2026) INVITATION FOR OPEN BID National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the supply of