Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2d4d3bb2-3aa7-405b-94fe-45f5b402fc12/open Reference Number: MoWE-NCB-G-0040-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MoWE-BID-2018-RU Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Water and Energy Procurement of Bid for Workshop Tools for a Green Energy Incubation Center

Government (Mar 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/85a32a39-ce7b-486b-be3a-05d99909dcfe/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: LK-NCB-G-0175-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Uniforms

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ሕንጻ ጥገና በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት

ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በከፈ/ከሳሽ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለው መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

አማራ ክልል ስቴት ዩንቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የመኪና

የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ግንባታ ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን በሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ በፕላን የተመደቡ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ግዥ፣ የኤሌክትሮኒከስ ግዥ እና የመኪና መለዋወጫ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 13/2018 በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋይ/ን/ አስ/ቡድን ለሴክተር መስሪያ ቤቶች