Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 28, 2026) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 20/2018 የ2018 ዓ.ም ለመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና ፍላሽ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 04/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ተያያዥ የቢሮ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ተያያዥ የቢሮ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Jan 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e8eda25a-8ffa-43aa-bcd1-97446fdcb41f/open Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-G-0087-2018-PUR Object of Procurement: የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ
Assosa University፡ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 002/2018ዓ.ም ለ3ኛ ጊዜ የወጣ
Reporter(Jan 28, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ስመሸጥ
እናት ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የቢ+2 ጂ+4 ህንፃ የግድግዳ ክፍል አልሙኒየም ልባስ ስራ እና ሌሎች የተለያዩ ስራዎች በፋይነት ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (May 13, 2026) የአልሙኒየም ልባስ ስራ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት
The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders Who Have Relevant Category for GC-4 BC-3 and Above
Addis Zemen (May 13, 2026) Invitation for Bid No. EEU/F&FP/NCB-033/2018 The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase the procurement
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያና መክፍቻ ቀን ስለማረዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፍቻ ቀን ስለማረዘም እና የአድራሻ ለውጥ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ያልታጠበ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ፖሊ ባግ እና አቮካዶ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) የፖሊ ባግ አቮካዶ ዘር ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 426/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር ሱቆቹን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር: RAC/01/2018 ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Different Items
Reporter (May 13, 2026) Invitation to Bid Bid Reference No:- ERCS/GDS/WRK/0028/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites
አባተ እና ትህትና ሪል እስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የ23 ብሎክ ጂ+2 የመኖሪያ ቤት የሕንፃ ማሻሻያ የግንባታ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Reporter (May 13, 2026) አባተ እና ትህትና ሪል እስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የሕንፃ ግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የ23 ብሎክ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር DCDF 010/2018 በመከላከያ
ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 13, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ