Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /እማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ

አቢሲንያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) Re-Invitation to BID for Procurement of School Information Management System (SIMS) Cordova Academy Share Company hereby invites all eligible, competent, and authorized IT or related firms

Cordova Academy Share Company Hereby Invites All Eligible, Competent, and Authorized IT or Related Firms to Submit Sealed Bids for the Supply, Installation, Customization, Training, Maintenance, and Updating of a School Information Management System (SIMS)

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የድርደር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/05/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች በሰንጠረዠ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን

እናት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የጽዳት ማሽኖች (Cleanings Machineries:- Manual Road Sweepers, Pressure Washers, Hot Water High Pressure Cleaner, Blower Machine Etc) ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/ICB/22/18 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የጽዳት ማሽኖች (Cleanings Machineries:-Manual Road Sweepers, Pressure washers,

በደቡብ ኢትዮጵያ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) ማረሚያ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 30 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በደቡብ ኢትዮጵያ በደቡብ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለግብርና ጽ/ቤት ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የእህል ማከማቻ መጋዘን ግንባታ እና ለባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የቱርሞ ወንዚ ዋሻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

አቢ ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴን በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የውጭ ኦዲት አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ አቢ ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴን በውጭ ኦዲተር

የሆለታ ንብ ምርምር ማዕከል የምርምር ግብዓቶችን (የተጣራ ንፁህ ሰም፣ ኬሚካሎችን፣ የላብራቶሪ አላቂ እቃዎችን) ለህንጻ ለቤት ዕድሳትና ጥገና፣ የቧንቧ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኘውን ነባሩ ህንፃ የቢሮ ውስጥ የእድሳት ስራዎችና ተዛማጅ የሆኑ የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መስያ ቁጥር ኢሎአ/006/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኘውን

Institute of Ethiopian Standards: Procurement of Building Painting Service

Government(Jan 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fe5d3525-4a0c-4c29-9c5c-56ac52e40ccb/open Reference

The Somali Regional State Culture and Tourism Bureau Invites Bids for the Construction of a Human Health Post in Dambal Woreda, Sitti Zone.

Addis Zemen(Jan 18, 2026)  Invitation for Bid S/N Project name Zone Woreda Procurement Type 1 Human Health Post in Dambal

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የደካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የደካ ፖሊስ ጣቢያ ጽ/ቤት ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ