Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Oct 07, 2026) የኤሌክትሪክ መኪና ለመግዛት በድጋሜ የወጣ አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡ EVA/NCB/EV/04/2026 የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠራ አዲስ ተሽከርካሪ
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠራ አዲስ ተሽከርካሪ (Brand New Fully Electric Vehicle) ከሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአስቸኳይ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በማረግ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 28/2019፣ 29/2019፣ 30/2019፣ 31/2019፤ 32/2019፣ 33/2019፣ 34/2019፣
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 08, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር07-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 07, 2026) ለሚመለከተው ሁሉ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/75/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ ኢንተርፕራይዛችን ለፌዴራል የማረሚያ ቤት ኮሚሽን (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply & fix Commissing of GRP