Re-Invitation Tenders in 2021
Dire Gazetta (Oct 07, 2026) ጉዳዩ፡- ጨረታ መሰረዝን ይመለከታል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም የእስቴሽነሪ እቃዎች የጽዳት እቃዎች የትምህረት መርጃ
የድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በድሬ ጋዜጣ የወጣውን ጨረታ ሰርዞታል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2019 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የቦቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የቦቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ–06/2019 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣
ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።